Get Mystery Box with random crypto!

ሸማቾች ከተተመነው ዋጋ በላይ ከፍለው መሸመት የሌለባቸው መሆኑ የተገለጸ ሲሆን፣ ጉዳዩ ሲያጋጥማቸው | Construction Proxy

ሸማቾች ከተተመነው ዋጋ በላይ ከፍለው መሸመት የሌለባቸው መሆኑ የተገለጸ ሲሆን፣ ጉዳዩ ሲያጋጥማቸውም በነፃ የስልክ ቁጥር 8588 በመደወል ጥቆማ እንዲያደርሱም ቢሮው ጠይቋል፡፡

በመሆኑም የሲሚንቶ መሸጫ ዋጋ ፦ ደርባ 1 ሺህ 67 ብር ከ36 ሳንቲም፣ ዳንጎቴ 1 ሺህ 106 ብር ከ85 ሳንቲም፣ ሃበሻ ሲሚንቶ 1 ሺህ 305 ብር፣ ኢትዮ 1 ሺህ 56 ብር ከ80 ሳንቲም፣ ሙገር 1 ሺህ 16 ብር ከ52 ሳንቲም፣ ናሽናል ሲሚንቶ 1 ሺህ 169 ብር ከ98 ሳንቲም፣ ካፒታል 1 ሺህ 101 ብር ከ05 ሳንቲም መሆኑን ቢሮው አስታወቋል፡፡