Get Mystery Box with random crypto!

#የ2ኛ_ሩብ_ዓመት_የሲሚንቶ_እና_ከሲሚንቶ_ጋር_ግንኙነት_ያላቸው_ግብዓቶች_የተሻሻለ_ዋጋ_ጥናት የ | Construction Proxy

#የ2ኛ_ሩብ_ዓመት_የሲሚንቶ_እና_ከሲሚንቶ_ጋር_ግንኙነት_ያላቸው_ግብዓቶች_የተሻሻለ_ዋጋ_ጥናት

የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ የበጀት ዓመቱን የ2ኛ ሩብ ዓመት የግንባታ ግብዓት ቀጥተኛ ዋጋ ጥናት በማፅደቅ ማሰራጨቱ ይታወቃል፡፡አሁን ላይ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ. ንግድና ቀጠናዊ ሚኒስቴር በሲሚንቶ ዋጋ ላይ የዋጋ ማሻሻያ ማድረጉን ተከትሎ ቢሮው በሲሚንቶ እና ከሲሚንቶ ጋር ግንኙነት ባላቸው ግብዓቶች ላይ ይፋዊው የ3ኛ ሩብ ዓመት ጥናት ከመውጣቱ አስቀድሞ ያጠናው የ2ኛ ሩብ ዓመት የቀጥተኛ የዋጋ ማሻሻያ እንደሚከተለው ቀርቧል፡፡

የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮ ዳይሬክቶሬት የካቲት 16/2015 ዓ/ም