Get Mystery Box with random crypto!

የካርል አደባባይ በትራፊክ መብራት ሊቀየር ነው በአዲስ አበባ ከተማ ከብስራተ ገብርኤል ወደ ልደ | Construction Proxy

የካርል አደባባይ በትራፊክ መብራት ሊቀየር ነው

በአዲስ አበባ ከተማ ከብስራተ ገብርኤል ወደ ልደታ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የሚወስደው መንገድ ላይ የሚገኘው የካርል አደባባይ የትራፊክ ፍሰቱን የበለጠ ለማሳለጥ ወደ ትራፊክ ሲግናል መብራት ሊቀየር ነው፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን አሁን ላይ በአካባቢው ያለውን ከፍተኛ የትራፊክ መጨነናቅ ችግር ለመፍታት የካርል አደባባይን ወደ ትራፊክ መብራት ለመቀየር ዛሬ ምሽት የግንባታ ስራ ጀምሯል፡፡