Get Mystery Box with random crypto!

የሳርቤት - ጎፋ ማዞርያ - የፑሽኪን ጎተራ ማሳለጫ የመንገድ ፕሮጀክት ዛሬ ይመረቃል በአዲስ | Construction Proxy

የሳርቤት - ጎፋ ማዞርያ - የፑሽኪን ጎተራ ማሳለጫ የመንገድ ፕሮጀክት ዛሬ ይመረቃል

በአዲስ አበባ ከተማ የመንገድ ታሪክ በአይነቱ የመጀመሪያ የሆነውና ዘመናዊና ዘመኑ የደረሰበትን መንገድ ስራ ጥበብ የታየበት ነው የተባለው መንገድ ዛሬ ይመረቃል።
August 15, 2022