Get Mystery Box with random crypto!

ይመልሱ፤ ይሸለሙ! ************* ዛሬ ግንቦት 29 ቀን 2016 ዓ.ም ከምሽቱ 2፡30 | Commercial Bank of Ethiopia - Official

ይመልሱ፤ ይሸለሙ!
*************

ዛሬ ግንቦት 29 ቀን 2016 ዓ.ም ከምሽቱ 2፡30

• በፌስቡክ፦ https://www.facebook.com/combanketh
• በቴሌግራም ፦ https://t.me/combankethofficial
• በትግርኛ የፌስቡክ ገፅ:- https://www.facebook.com/profile.php?id=100063784606106
• በቲክቶክ፦ https://www.tiktok.com/@combankethiopia

የጥያቄና መልስ ውድድር ይኖረናል፡፡ ትክክለኛ ገፃችንን በመቀላቀል ይሳተፉ፤ ይሸለሙ!

ማሳሰቢያ፡
*********
• የተስተካከሉ መልሶች ተቀባይነት የላቸውም፤
• ቀድመው የመለሱ አምስት ተሳታፊዎች በደረጃቸው ይሸለማሉ፤
• አንድ ተሳታፊ ከሁለት ጊዜ በላይ አይሸለምም፤
• ሽልማት የሚሰጠው በሲቢኢ ብር ሰለሆነ ደንበኛ ካልሆኑ በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የባንኩ ቅርንጫፍ ወይም የሲቢኢ ብር ወኪል ዘንድ በመሄድ ደንበኛ ይሁኑ፡፡