Get Mystery Box with random crypto!

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከሲስተም ማሻሻያ ሥራ ጋር በተገናኘ መጋቢት 7 ቀን 2016 ዓ.ም. በተፈጠ | Commercial Bank of Ethiopia - Official

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከሲስተም ማሻሻያ ሥራ ጋር በተገናኘ መጋቢት 7 ቀን 2016 ዓ.ም. በተፈጠረ ችግር ምክንያት ያለአግባብ ተወስዶ ከነበረው ብር 801.4 ሚሊየን ገንዘብ ውስጥ 98.9 በመቶ ወይም ብር 792.71 ሚሊየን የሚሆነውን ማስመለስ ችሏል፡፡ ቀሪውን የማስመለስ ሥራውን ቀጥሏል።