Get Mystery Box with random crypto!

ሀሰተኛ የቴሌግራም ገፆችን ሰለማሳወቅ ========= አጭበርባሪዎች የባንካችንን ስምና አርማ እን | Commercial Bank of Ethiopia - Official

ሀሰተኛ የቴሌግራም ገፆችን ሰለማሳወቅ
=========

አጭበርባሪዎች የባንካችንን ስምና አርማ እንዲሁም ቀለማት በመጠቀም ሀሰተኛ ገጾችን በመክፈት የማጭበርበር ወንጀል እየፈፀሙ መሆናቸውን በተደጋጋሚ ለህበረተሰቡ በማሳወቅ ላይ እንገኛለን።

ከስር በምስሉ የተመለከተው በሲቢኢ ብር ስም የተከፈተ ሀሰተኛ የቴሌግራም ገፅ ነው፡፡ ይህ ሀሰተኛ ገፅ አባላትን ስታስገቡ (Add member) ሽልማት ታገኛላችሁ በሚል የማጭበርበሪያ መልእክት የተከታዮቹን ቁጥር በማሳደግ ላይ ነው፡፡

በመሆኑም ክቡራን ደንበኞቻችን ባንካችን በሲቢኢ ብር ስም የተከፈተ ምንም አይነት የማህበራዊ ትስስር ገፅ እንደሌለው አውቃችሁ፣ የባንካችንን ትክክለኛ የማህበራዊ ትስስር ገፆች ብቻ በመከተል ትክክለኛ እና ወቅታዊ መረጃ እንድታገኙ፣ ከአጭበርባሪዎችም ራሳችሁን እንድትጠብቁ እንጠይቃለን፡፡

• Facebook፡- https://www.facebook.com/combanketh
• Facebook Afan Oromo፡- https://www.facebook.com/BaankiiDaldalaItiyoophiyaa
• Facebook CBE NOOR፡- https://www.facebook.com/cbenoor
• Facebook Tigrigna:- https://www.facebook.com/profile.php?id=100063784606106
• YouTube፡- https://www.youtube.com/commercialbankofethiopia
• LinkedIn፡- https://www.linkedin.com/company/commercialbankofethiopia
• Twitter፡- https://twitter.com/combankethiopia
• Telegram፡- https://t.me/combankethofficial
• Telegram CBE NOOR፡- https://t.me/combankcbenoorofficial
• Telegram Afan Oromo:- https://t.me/baankii_daldala_itiyoophiyaa
• Instagram፡- https://www.instagram.com/commercialbankofethiopia/
• Tiktok:- https://www.tiktok.com/@combankethiopia