Get Mystery Box with random crypto!

ቀዲም የቁጠባ ሒሳብ ===== እድሜያቸው 55 እና ከዛ በላይ የሆኑ ዜጎች የሚከፍቱት የወዲዓህ እና | Commercial Bank of Ethiopia - Official

ቀዲም የቁጠባ ሒሳብ
=====
እድሜያቸው 55 እና ከዛ በላይ የሆኑ ዜጎች የሚከፍቱት የወዲዓህ እና ሙዳራባህ ከወለድ ነፃ የቁጠባ ሒሳብ ::
• የቁጠባ ሒሳቡ ባለቤቶች እንደ ታላቅነታቸው ቅድሚያ የሚስተናግዱበት አሠራር የተመቻቸለት፤
• ህመም ቢያጋጥምዎ ባሉበት አገልግሎት የሚያገኙበት፤
• መስፈርቱን ለሚያሟሉ ደንበኞች የብድር አገልግሎት የሚሰጥበት፤ እና
ሌሎችንም ተጨማሪ ጥቅሞች የሚያስገኝ የቁጠባ አገልግሎት ነው፡፡

ቀዲም ወዲዓህ የቁጠባ አገልግሎት
****
• ከ250 ብር ጀምሮ ይከፈታል፡፡

ቀዲም ሙዳራባህ የቁጠባ አገልግሎት
****
• ከ1,000 ብር ጀምሮ ይከፈታል፡፡
• አስቀማጮች ከትርፍ ላይ ከ67 – 70 በመቶ ከባንኩ ጋር ይጋራሉ፡፡

ይቆጥቡ፤ እንደባለውለታነትዎ የተሻለ ጥቅም ያግኙ!