Get Mystery Box with random crypto!

እጥፍ ወለድ.... ******** ከባህር ማዶ ገንዘብ ሲላክልዎ፤ አዲሱን የውጭ ሐዋላ የቁጠባ ሂሳብ | Commercial Bank of Ethiopia - Official

እጥፍ ወለድ....
********
ከባህር ማዶ ገንዘብ ሲላክልዎ፤
አዲሱን የውጭ ሐዋላ የቁጠባ ሂሳብ ይክፈቱ!

• ከመደበኛው ሂሳብ እጥፍ ወለድ ያስገኛል ፣
• ለውጭ ሀገር ጉዞዎ ቅድሚያ የውጪ ምንዛሬ አገልግሎት እና
• የሞባይል ካርድ ስጦታም ያገኛሉ ።

ይቆጥቡ፤ የበለጠ ያግኙ!
#CBE #saving