Get Mystery Box with random crypto!

በድሬዳዋ ከተማ የተካኤደው 19ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሃ ግብር የኢትዮጵያ ንግድ ባ | Commercial Bank of Ethiopia - Official

በድሬዳዋ ከተማ የተካኤደው 19ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሃ ግብር የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የወንዶች እግር ኳስ ቡድን ከድሬዳዋ ከተማ ገጥሞ በአቻ ውጤት ተለያየ።
=======
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የሁለቱ ጨዋታ በሁለቱም በኩል በርካታ ደጋፊዎች በስታዲየሙ የተገኙ ሲሆን ድሬዳዋ ከተማ በ 14 ደቂቃ ላይ በቻርለስ ሙሴጌ አማካኝነት በማስቆጠር እስከ 80ኛ ደቂቃ የቆየ ሲሆን ሳይመን ፒተር ለንግድ ባንክ በማስቆጠር 1 ለ 1 በሆነ ውጤት ጨዋታው ተጠናቋል።
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በ 19ኛ ሳምንት ጨዋታ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከመሪው መቻል በሁለት ነጥብ ዝቅ ብሎ በ37 ነጥብ እና በ13 ንጹህ ጎል ሶስተኛ ደረጃ ላይ ይገኛል።