Get Mystery Box with random crypto!

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና መቻል ጨዋታ በመቻል ሁለት ጎሎች አሸናፊነት | Commercial Bank of Ethiopia - Official

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና መቻል ጨዋታ በመቻል ሁለት ጎሎች አሸናፊነት ተጠናቀቀ።
===============================
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በመጀመሪያዎቹ ደቂቃዎች በመቻል በተቆጠረበት ሁለት ተከታታይ ግቦች የ18ኘውን የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በ ነበረው 36 ነጥብ አጠናቀቀ። በመቻል በኩል ምንይሉ ወንድሙ በ3 ኛው እና አቤል ነጋሽ በ 6ኛው ደቂቃ ባስቆጠሯቸው ግቦች ነው በማሸነፍ በእኩል 36 ነጥብ በጎል ክፍያ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተበልጦ ሁለተኛ ሆኗል።