Get Mystery Box with random crypto!

በተራችን እናገልግላችሁ! ጋሻ የቁጠባ ሒሳብ ========= • እድሜያቸው 55 እና ከዛ በላይ | Commercial Bank of Ethiopia - Official

በተራችን እናገልግላችሁ!
ጋሻ የቁጠባ ሒሳብ
=========

• እድሜያቸው 55 እና ከዛ በላይ ለሆኑ ዜጎች የተዘጋጀ፤
• ከ250 ብር ጀምሮ የሚከፈት፤
• የተሻለ ወለድ የሚያስገኝ እና የቁጠባ መጠን ሲጨምር አብሮ የሚጨምር የወለድ መጠን የሚያስገኝ፤
• የቁጠባ ሒሳቡ ባለቤቶች እንደ ታላቅነታቸው ቅድሚያ የሚስተናግዱበት አሠራር የተመቻቸለት፤
• ህመም ቢያጋጥምዎ ባሉበት አገልግሎት የሚያገኙበት፤
• መስፈርቱን ለሚያሟሉ ደንበኞች የብድር አገልግሎት የሚሰጥበት፤ እና
• ሌሎችንም ተጨማሪ ጥቅሞች የሚያስገኝ የቁጠባ አገልግሎት ነው፡፡

እንደባለውለታነታችሁ የተሻለ ጥቅም፣ ቅድሚያና ልዩ መስተንግዶ ይገባችኋል!