Get Mystery Box with random crypto!

ይመልሱ ይሸለሙ! =============== የ2015 ዓ.ም አዲስ ዓመትን ምክንያት በማድረግ 3ኛ ዙ | Commercial Bank of Ethiopia - Official

ይመልሱ ይሸለሙ!
===============
የ2015 ዓ.ም አዲስ ዓመትን ምክንያት በማድረግ 3ኛ ዙር የፌስቡክ እና የቴሌግራም የጥያቄና መልስ ውድድር በዋናው እና በሲቢኢ ኑር ገፆች ዛሬ ጷጉሜን 3 ቀን 2014 ዓ.ም ከ10 ሰዓት ጀምሮ ይካሄዳል፡፡

ቀጥሎ በተቀመጡት አድራሻዎች በመግባት ተሳታፊ ይሁኑ፡

ዋናው የፌስቡክ ገጽ፡ https://www.facebook.com/combanketh
የሲቢኢ ኑር የፌስቡክ ገጽ፡ https://www.facebook.com/cbenoor
ዋናው የቴሌግራም ገጽ፡ https://t.me/combankethofficial
የሲቢኢ ኑር የቴሌግራም ገጽ፡ https://t.me/combankcbenoorofficial