Get Mystery Box with random crypto!

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከዒድ - ዒድ መርኀ-ግብር አካል ለሆነው ለታላቁ የጎዳና ላይ ኢፍጣር የቴም | Commercial Bank of Ethiopia - Official

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከዒድ - ዒድ መርኀ-ግብር አካል ለሆነው ለታላቁ የጎዳና ላይ ኢፍጣር የቴምር ስጦታ አበረከተ።

ባንካችን ትናንት ሚያዚያ 21 ቀን 2014 በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ ላይ በተካሄደው እና የመንግስት አካላት፣ የእምነቱ አባቶች፣ የዲያስፖራ ማህበረሰብ አባላት እና የከተማዋ ሙስሊም ነዋሪዎች በብዛት በተሳተፉበት የታላቁ የጎዳና ላይ ኢፍጣር መርኀ-ግብር 452 ካርቶን ቴምር ለማፍጠሪያነት ይውል ዘንድ ለዝግጅቱ  አስተባባሪዎች አስረክቧል።