Get Mystery Box with random crypto!

DIY ፈታ - የትለመድውን አይነት ቁሌት ( ዘይት:ሽንኩርት: ቲማቲም(4): ነጭ ሽንኩርት: ትንሽ | Coffee meets ፍርፍር - Food Blog

DIY ፈታ

- የትለመድውን አይነት ቁሌት ( ዘይት:ሽንኩርት: ቲማቲም(4): ነጭ ሽንኩርት: ትንሽ በርበሬ: ቅመም)

- ዳቦ
- እርጎ

ግዜ ወስዶ ማቁላላት
እርጎ መጨመር
ዳቦውን ቆራርሶ መቀላቀል

* ብዙ ቲማቲም ስለተጠከምኩ አሲዳማነቱን ለማስተካከል ትንሽ ማር ቁሌቱ ላይ ተጠቅምያለው

* ከእንቁላል ወይንም አቮካዶ ጋር ማቅረብ

*የዳቦ ዱቄት በተን ማድረግ

እናተስ ቁርስ ምን በላቹ? Send your recipe to @Foooood_bot

@coffeemeetsfirfir