Get Mystery Box with random crypto!

አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ

የቴሌግራም ቻናል አርማ coffeefc — አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ
የቴሌግራም ቻናል አርማ coffeefc — አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ
የሰርጥ አድራሻ: @coffeefc
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 7.14K
የሰርጥ መግለጫ

ይሄ ቻናል ሰለ ድንቁ ክለባችን ስለኢትዮጵያ ቡና 24 ሰዓት መረጃዎችን በፍጥነት እና በሚማርክ አቀራረብ የሚያገኙበት የሚዘግብ ቻናል ነው
➪ የጨዋታ ቪዲዮዎችን ፣ ፎቶዎችን
➪ የተጨዋቾች የሂወት ታሪክ
* አስተያየት እና ፖሮሞሽን ማሰራት ከፈለጋቹ በዚህ 👉 @Bunnafcbot 👈 አዋሩን

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

2

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-07-14 18:18:53
ዊሊያም ሰለሞን ለኢትዮጵያ ቡና ደጋፊዎች ያስተላለፈው መልዕክት!

ዊሊ ሁሌም በልባችን ትኖራለህ

አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ
@coffeefc
@coffeefc
954 viewsYosi Man, edited  15:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 15:57:19
እስካሁን በተካሄደው የኢትዮጵያ ቡና የክረምት ዝውውር ከ 10 ትሰጣላችሁ

አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ
@coffeefc
@coffeefc
1.1K views_ዘspecial፩ 50+1, 12:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 13:37:22
በኢትዮ ኤሌትሪክ ከታችኛው ቡድን እስከ ዋናው ቡድን በመጫወት የእግርኳስ ህይወቱን የጀመረው ወልደአማኑኤል በያዝነው ዓመት ነበር ሰበታ ከተማን መቀላቀል የቻለው። በሰበታ መለያ ጥሩ እንቅስቃሴ ሲያደርግ የቆየው መሀል ተከላከያ በመጪው የውድድር ዘመን በኢትዮጵያ ቡና መለያ የምንመለከተው ይሆናል።
Welcome to ወልደአማኑኤል
1.2K viewsBuniwa kelu, edited  10:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 12:01:52
እስራኤል መስፍን በኢትዮጵያ ቡና የሚያቆየውን የውል ስምምነት ዛሬ አድሷል።

#ስም ፦ እስራኤል መስፍን
#ቀድሞ_የተጫወተባቸው_ክለቦች፦
የኢትዮጵያ ቡና U-20 (2010)
የኢትዮጵያ ቡና ዋናው ቡድን(2011- አሁን)
#የሚጫወትበት_ቦታ፦ ግብ ጠባቂ
#ቁመት፦ 1.78m
#ኪሎ፦ 70kg
በኢትዮጵያ ቡና የሚቆየው፦ 3 ዓመት
1.2K viewsYosi Man, 09:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-13 21:21:23
መልካም አዳር ቡናውያን!

አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ
@coffeefc
@coffeefc
1.5K viewsYosi Man, 18:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-13 19:52:09 ክለባችን ኢትዮጵያ ቡና ከአማካይ ተጫዋቹ ጋር በስምምነት ተለያይተዋል

በዘንድሮ ዓመት ኢትዮጵያ ቡናን የተቀላቀለው አማካኝ በስምምነት መለያየቱ ተረጋግጧል።

ውል ካላቸው ተጫዋቾቹ ጋር እየተለያየ የሚገኘው ኢትዮጵያ ቡና ከአቤል እንዳለ ጋር በስምምነት መለያየቱን ክለቡ አረጋግጦልናል። በኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ የተገኘው እና በደደቢት እና በቅዱስ ጊዮርጊስ ተጫውቶ ያሳለፈው አቤል እንዳለ የሁለት አመታት ቀሪ ኮንትራት እያለው ነው ከኢትዮጵያ ቡና ጋር በስምምነት የተለያየው።

በሌላ ዜና ኢትዮጵያ ቡና በቀጣይ ቀናት በተለይ ከኋላ መስመር ክፍሉን ለማጠናከር ተጨማሪ ተጫዋቾች ያስፈርማል ተብሎ ይጠበቃል።
1.5K viewsYosi Man, edited  16:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-13 14:59:26
#የተረጋገጠ
ሮቤል ተ/ሚካኤል ለሁለት አመት ለ ኢትዮጵያ ቡና በመፈረም ዉሉን አድሷል!!

አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ
@coffeefc
@coffeefc
1.6K viewsYoni Bunna coffee, edited  11:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-13 10:57:07
ይፋዊ

አቡበከር ናስር ሳንዳዉንስን ተቀላቅሏል።

የቀድሞው የኢትዮጽያ ቡና አጥቂ አቡበከር ናስር የደቡብ አፍሪካውን ክለብ ማማሎዲ ሳንዳዉንስን በ 3 አመት ዉል ተቀላቅሏል።

ምንጭ ፦ ስፖርት ዞን
1.6K viewsYosi Man, 07:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-13 07:46:51
Good morning

ያማረ እና የተባረከ ደግ ደጉን የምንሰማበት ቀን ያድርግልን

አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ
@coffeefc
@coffeefc
1.6K viewsMiko 12 abu#10, 04:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-12 15:47:39
#የተረጋገጠ
አብዱል ከሪም ወርቁ ኢትዮጵያ ቡናን ተቀላቅሏል!!!

አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ
@coffeefc
@coffeefc
1.7K viewsYoni Bunna coffee, edited  12:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ