. #አእምሮን_ማንቃት ሕይወታቸውን #የሚለወጠው እና #የሚቀረጸው ለሌሎች #በምንሰጠው እና #በምንቀበለው ከሌሎች ጋር #በምንለዋወጠው የሕይወት #ልምምድ ነው። #የምናንፀባርቀው ባህሪ #ከአስተሳሰባችን እና #ከእምነታችን የሚወጣ ነው። #አስተሳሰባችን ፣ #የሕይወት ዘይቤያችን እና #ልማዳችንን የሚለውጠው #ከምናነባቸው እና #ከምንሰማቸው መጽሐፍቶች እና ሁኔታዎች ናቸው። ስለ #እውነት ያለን አስተሳሰብ #ከተበላሸ ስለ #ውሸት ያለን #እምነት_እየጨመረ ይሄዳል። #ፓስተር_ግሌ_ዋቅጅራ Channel @Christsbelievers @Christsbelievers @Christsbelievers ይ ላ ሉን 242 views🇭 🇮 🇸 🇰 🇪 🇱, 06:46