Get Mystery Box with random crypto!

. #አእምሮን_ማንቃት #ማደግ የጤናማ #ሰው_መለኪያ ነው። | Christsbelievers

. #አእምሮን_ማንቃት


#ማደግ የጤናማ #ሰው_መለኪያ ነው።

#አሁን ባለህበት #በጌታ_ደስተኛ ብትሆንም #ጌታ እንድትደርስበት ወደሚፈልገው ነገር ማደግህ ግን #ጌታ በአንተ #ደስተኛ እንዲሆን #ያደርገዋል።

ስለዚህ በሁሉም #ጌታን በሚያከብር #አቅጣጫ #በሙሉ በፍጥነት #ማደግ አለብህ።

#ምናልባት እንደ #ጤፍ ቀስ ብለህ ታድግ ይሆናል #ፍሬህ ግን #እልፍ ነው።

#ምናልባት እንደ #ብና ታድግ ይሆናል #ፍሬህ ግን #ተወዳጅና_ውድ ነው።

#የምታድግበትን ወቅት #በትክክል ጠብቀህ #ካደክ በጊዜህ #ታፈራለህ በዚህም #ስኬታማ ትሆናለህ።

#መቼም ቢሆን #ጤፍና_ቡና እርስ በእርስ #ለማፍራትና ለማደግ #ተፎካክረው አያውቁም።

ምክኒያቱም #ሁለቱም የራሳቸው የሆነ #የማደጊያና_የማፍሪያ ጊዜ ስላላቸው። ያለዚያ ግን #የማይጠቅሙ እና #የማይወደዱ እንዲሁም #የማይፈለጉ ይሆናሉ።

#አንተም ከሌላ #ሰው_እድገት ጋር #አትፎካከር።

#የአንተ የእድገትና የፍሬ #ጊዜ አለህ።

በዚያን ጊዜ #ጥቅምህ ፣ #ተፈላጊነትህ እና #ተወዳጅነትህ ይጨምራል።

#እኔ እንደዚ አምናለሁ፦ እንደ #ወንድሞቼ ሳይሆን #እግዚአብሔር በእኔ #ባየው_ልክ አድጋለሁ አፈራለሁም።

ስለዚ #ፈጽሞ ከማንም ጋር #የፉክክር አባዜ ውስጥ #አልጠመድም።

@Hiskelboy
Channel @Christsbelievers
@Christsbelievers
@Christsbelievers
ይ ላ ሉን