Get Mystery Box with random crypto!

Bible College of Christian Mission International Channel

የቴሌግራም ቻናል አርማ christian_mission_international — Bible College of Christian Mission International Channel B
የቴሌግራም ቻናል አርማ christian_mission_international — Bible College of Christian Mission International Channel
የሰርጥ አድራሻ: @christian_mission_international
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.23K
የሰርጥ መግለጫ

መልህክት ለመላክ
@Chrstian_UNIT
Gruop https://t.me/ VKIh_rcYmv38aoeJ
@Bible_College_of_Christian
Subscribe to our YouTube channel
https://youtube.com/channel/UCICHiNrU8pYpRT12OFt2-8A

Ratings & Reviews

1.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

3


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-08-09 20:32:31 Channel name was changed to «ክርስቲያን ሚሽን ኢንተርናሽናል የመዝሙር ኢንተርቴመንት»
17:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-05 17:36:38
https://t.me/Bible_College_of_Christian

https://t.me/Bible_College_of_Christian
280 viewsMinistration office, edited  14:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-23 10:07:40 Christian Mission International President's Office

ክርስቲያን ሚሽን ኢንተርናሽናል መፅሃፍ ቅዱስ ኮሌጅ የክልሎች ዳይሬ
ክቶሬት ዳሬክተር ፅህፈት ቤት ሃላፊ ዶ/ር ማርቆስ ተስፉዮ ቲራሞ በ አዲስ አሰራር በ አዲስ አበባ አብያተክርስቲያን በሙሉ በፕረዘደንቱ ሀላፊነት በአዲስ አበባ ክፍለ ከተማዎች የአብያተ ክርስቲያናት ትብብራዊ የጋራ ስራ ንቅናቄ ከተጀመረ ሳምንት እንዳስቆጠረ ገልፆ
አብያተክርስቲያናት በሙሉ ለማወያየት በ ክርስቲያን ሚሽን ኢንተርናሽ
ናል መፅሃፍ ቅዱስ ኮሌጅ ተወክለው እየሰሩ ያሉ አስተባባሪዎች የሚሰጧቸውን ፎርም እንዲሞሉ እና አጋር ሆነው አብሮ የመስራት ሂደት ለማስጀመር በኮሌጃችን በኩል እየተሰራ እንደሆነ ገልፀዎል!

በ 2ተኛም ክርስቲያን ኢንተርናሽናል መፅሃፍ ቅዱስ ኮሌጅ በ Online
የትምህርት አሰጣጥ እየተሻሻለ እና እየዘመነ የመጣ ቢሆንም የ 10 ወር የገቢ ገንዘብ ኦዲት አደረገ በግምገማውም በ Online ብቻ
1.1 ሚሊየን ገቢ ኮሌጁ ያደረገ መሆኑ ገቢ እና ቁጥጥር ሃላፊ ታምራት ተሾመ ገልፀዎል

3 ከ ክርስቲያን ሚሽን ኢንተርናሽናል መፅሃፍ ቅዱስ ኮሌጅ በ ተለያየ ቅሬታ እና በዲስፕሊን ጉለት ተቀንሰው የነበሩ ተማሪዎችን ድጋሜ ግምገማ በማድረግ ወደትምህርታቸው እንዲመለሱ የክርስቲያን ሚሽን ኢንተርናሽናል ዎና ሃላፊ ዶ/ር ዮሴፍ ተሾመ ገልፀዎል የማሻሻያ
ምክንያት ሆኖ የተቀመጠው የአሰራር ለውጦች በመኖራቸው እንደሆነ ተገልፆል

https://t.me/Bible_College_of_Christian

https://t.me/Bible_College_of_Christian
89 viewsMinistration office, 07:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-18 09:24:58
ሰላም ለእናተ ይሁን የተከበራችሁ የተወደዳችሁ
አለምን በወንጌል ትጥቅ ትውልድን ለመቅረፅ እና ወንጌልን
ጠንቅቆ የተማረ ዜጋን ለመፍ ጠር በተለያየ የትምህርት አሰጣጥ
ዎጋ እየተከፈለ እንደሆነ ይታወቃል ከዚህም ጋር ተያይዞ በክልል
እና በከተሞች ኮሌጅ በ ሬጉለር የሚጀምሩ መንፈሳዊ አባቶችን አብረን በመቆም ልንረዳቸው ይገባል።

https://t.me/Christian_Mission_International

https://t.me/Christian_Mission_International
67 viewsMinistration office, edited  06:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-17 17:04:12
ክርስቲያን ሚሽን ኢንተርናሽናል መፅሃፍ ቅዱስ ኮሌጅ በ Online ሲያሰለጥንበት የነበረውን የ 1አመት ገቢ ኦዲት ማድረግ ጀመረ በቅርብ ጊዜ ይፉ እንደሚያደርግም ተረጋግጧል ።

https://t.me/Christian_Mission_International
https://t.me/Christian_Mission_International
26 viewsMinistration office, edited  14:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-12 10:37:17
. ምዝገባ ጀምረና

ለ አስተማሪዎች በሙሉ !

በ ዩኒቨርስቲ እና በመፃፍ ቅዱስ ኮሌጅ ማስተማር ለሚፈልጉ መምህራኖችን ለማሰልጠን ብቁ በሆነ ዝግጅት አጠናቀን ምዝገባ
መጀመራችንን እየገለፅን

Bible College of Christian Mission International
ክርስቲያን ተልህኮ አለም አቀፍ መፅሃፍ ቅዱስ ኮሌጅ

Online
መምህራኖችን ለማሰልጠን ምዝገባ ከቀን 4 አንስቶ እስከ 8/11/2014 የሚቆይ ምዝገባ መጀመራችንን በትትና እየገለፅን

መምህራኖችን የምናሰለጥንበት ዲፓርትመት.

1 Pastor Lidral. Teachers Training

2 Phlosophy .. Teachers Training

3 Counseling . Teachers Training

4 Christian Mission. Teachers Training

5 Theology . Teachers Training

ሊሽል.......

#በ ዲፕሎማ #በ ዲግሪ #በ ማስተርስ #በ ፒኤችዲ

ሊቭሎትን መርጠው ለመመዝገብ በስልክ መስመራችን ይደውሉ
ስልጠናው በ ኢንግሊዘኛ ቋንቋ እና በአማርኛ ቋንቋ ይሰጣል

ስልክ #0909093901
ስልክ #0991081758
ስልክ #0973471415
ይደውሉልን

Telegram ለይ ለማግኘት

https://t.me/+VKIh_rcYmv38aoeJ
https://t.me/+VKIh_rcYmv38aoeJ
37 viewsMinistration office, 07:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-10 15:14:14
. Congratulations
Bible College of Christian Mission International

በ አዲስ አበባ በመገናኛ የሚገኙ ክርስቲያን ተማሪዎቹን ቀን 3/11/2014 አስመረቀ እንኳን ደስ ያላችሁ

https://www.youtube.com/channel/UCICHiNrU8pYpRT12OFt2-8A
198 viewsMinistration office, 12:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 14:10:53
የአብያተ ክርስቲያን ጥምር ሀይል ከቀድሞ ተናጥል የቤተክርስቲያን አገልግሎት በበለጠ የወንድማማቾች አብያተክርስቲያን አገልግሎት ለውጥን ለማምጣት በ ኢትዮጲያ ወንጌል አማኞች ካውንስል አስተባባሪዎች እና በክርስቲያን ሚሽን ኢንተርናሽናል መሪዎች የለውጥ ሂደቱ በጋራ ተጀምሯል።

https://t.me/Christian_Mission_International

https://t.me/Christian_Mission_International
155 viewsCHRISTIAN MISSION INTERNATIONAL Office, edited  11:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 14:01:31
የኢትዮጲያ ወንጌል አማኞች አብያተክርስቲያን ካውንስል አስተባባሪ ፓስተር ዘላለም ከክርስቲያን ሚሽን ኢንተርናሽናል ጋር የበለጠ ስራ በጋራ ለመስራት እንዲያመች የኢትዮጲያ ወንጌል አገልጋዮች ህብረት የአብያተክርስቲያን ጥምር ማቋቋሙ በይበልጥ ክርስቲያን ሚሽን ኢንተርናሽናል እንዲገፉበት አበረታተዎል

https://t.me/Christian_Mission_International

https://t.me/Christian_Mission_International
163 viewsCHRISTIAN MISSION INTERNATIONAL Office, edited  11:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 13:10:11
. Congratulations
Bible College of Christian Mission International

በምህራብ ወለጋ ነጆ ዞን የ PHD አስተማሪዎች ስልጠና በተገቢው ተከታትለው ብቁ ምሁራን አስተማሪዎችን ቀን 2/10/2014 አስመርቋል

https://www.youtube.com/channel/UCICHiNrU8pYpRT12OFt2-8A
184 viewsCHRISTIAN MISSION INTERNATIONAL Office, edited  10:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ