Get Mystery Box with random crypto!

ክርስቲያን ሚሽን ኢንተርናሽናል መፅሃፍ ቅዱስ ኮሌጅ በአለም አቀፍ ደረጃ እስታዳርድ የጠበቀ ኮሌጅ | Bible College of Christian Mission International Channel

ክርስቲያን ሚሽን ኢንተርናሽናል መፅሃፍ ቅዱስ ኮሌጅ በአለም አቀፍ ደረጃ እስታዳርድ የጠበቀ ኮሌጅ በመሆኑ በአግባቡ እና ከቤተክር ስቲያናት ጋር ለሚሰራው የ ብራች ኮሌጅ ፕሮጀክት ለይ የተጠናከረ እና የተደራጀ የትምህርት አገልግሎት ለወንጌል አማኞች ለማድረስ እንዲረዳ በ ዎና ኮሌጅ ፅህፈት ቤት መሪዎች እና የቤተክ ርስቲያን መጋቢዎች በትላትናው እለተ ቅዳሜ ከቀኑ 9-20 ሰአት ጀምሮ እስከ 11-20 በነበረው ስብሰባ ገልፀዎል ።