Get Mystery Box with random crypto!

ሰላም ውድ የ Christian mind set Ethiopia የቴሌግራም ቻናል አባላት ለተወሰነ ጊዜ | CHRISTIAN MINDSET

ሰላም ውድ የ Christian mind set Ethiopia የቴሌግራም ቻናል አባላት ለተወሰነ ጊዜ በቴሌግራም የምንሰራውን ስራ አቁመን መቆየታችን ይታወቃል አሁን በአዲስ ይዘት በማሩ ፕሮግራሞች ልንመለስ ስራ ልንጀምር ነው እስካሁን አብራችሁን በመቆየት ላሳያችሁን መልካምነት ከልብ እያመሰገንን ከዚህ በኋላ አብሮነታችሁ እንላለን ስንቶቻችሁ ናቸሁ አብራችሁንን ያላችሁ