Get Mystery Box with random crypto!

ቀናት ብቻ ቀርተውታል! የመንግስቱ ፕሮቶኮል አመታዊ ኮንፍረንስ ቅዳሜ ሃምሌ 23 ሙሉ ቀን | Christ City Church

ቀናት ብቻ ቀርተውታል!

የመንግስቱ ፕሮቶኮል አመታዊ ኮንፍረንስ
ቅዳሜ ሃምሌ 23 ሙሉ ቀን እንዲሁም
እሁድ ሃምሌ 24 ሙሉ ቀን

ከመመሪያህ ማስተዋልን አገኘሁ”መዝሙር119:104
በክብር ተጋብዛቹሃል!

በክርስቶስ ከተማ ቤተክርስቲያን
ሳሪስ - አደይ አበባ-
ለበለጠ መረጃ +251975152422

DAYS LEFT!

Kingdom Protocol Annual Conference
Saturday July 30 and
Sunday July 31 Full day!
“With your instruction, I understand life”psalm119:104(MSG)
You are invited!

Christ City Church
ADEY ABEBA SARIS
For more info +251975152422

@ChristCityChurch