የማይቀርበት ድንቅ ኘሮግራም የመንግስቱ ፕሮቶኮል አመታዊ ኮንፍረንስ ልዩ የሆነ የመንግስቱን ፕሮቶኮል የምንማርበት ድንቅ የሁለት ቀናት የትምህርት ጊዜ በፊታችን ሃምሌ 23 እና 24/2014 በቤተክርስቲያናችን ተዘጋጅቷል! ቅዳሜ ሃምሌ 23 ሙሉ ቀን እንዲሁም እሁድ ሃምሌ 24 ሙሉ ቀን በክርስቶስ ከተማ ቤተክርስቲያን ሳሪስ - አደይ አበባ- ለበለጠ መረጃ +251975152422 A program you can’t afford to miss! Kingdom Protocol Annual Conference A special two days teaching conference on kingdom protocol the next weekend July 30 and 31/2022 Saturday July 30 and Sunday July 31 Full day! COME AND JOIN US! Christ City Church ADEY ABEBA SARIS @ChristCityChurch 144 viewsedited 12:23