Get Mystery Box with random crypto!

ሰዎች 'ያው እንትና(አንድ ታላቅ አገልጋይ) ውስጥ ያለው መንፈስ በውስጣችሁ አለ' ልሏችሁ ይችላሉ። | ባርኮን -ENCOUNTER

ሰዎች "ያው እንትና(አንድ ታላቅ አገልጋይ) ውስጥ ያለው መንፈስ በውስጣችሁ አለ" ልሏችሁ ይችላሉ። እኔና ሮሜ መልዕክት 8:11 ግን እንድህ እንላቿለን።

"ያው ኢየሱስ ክርስቶስን ከሙታን ያስነሳው መንፈስ በውስጣችሁ አለ !!"

“ነገር ግን ኢየሱስን ከሙታን ያስነሣው የእርሱ መንፈስ በእናንተ ዘንድ ቢኖር፥ ክርስቶስ ኢየሱስን ከሙታን ያስነሣው እርሱ በእናንተ በሚኖረው በመንፈሱ፥ ለሚሞተው ሰውነታችሁ ደግሞ ሕይወትን ይሰጠዋል።”
— ሮሜ 8፥11

Seer Enbakom