Get Mystery Box with random crypto!

ታላቅ ማነው??? ትልቅነትን ብዙዎቻችን እንፈልጋለን ትልቅነትን ለማምጣት በሚደረገው ሂደት ውስጥ | 🗣ወንጌል ለአለም ሁሉ🗣

ታላቅ ማነው???

ትልቅነትን ብዙዎቻችን እንፈልጋለን ትልቅነትን ለማምጣት በሚደረገው ሂደት ውስጥ ግን ማለፍ አንፈልግም!! #ምክንያቱም ትልቅነት የሚጀምረው ከትንሽነት ነው።

ታላቅ ወይም ትልቅ መሆን ትፈልጋለህ ዝቅ ማለትን አትጥላ።
ለዚህ ነው ኢየሱስ፦

(የማቴዎስ ወንጌል ምዕ. 20)
26፤ በእናንተስ እንዲህ አይደለም፤ ነገር ግን ማንም ከእናንተ ታላቅ ሊሆን የሚወድ የእናንተ አገልጋይ ይሁን፥

27፤ ከእናንተም ማንም ፊተኛ ሊሆን የሚወድ የእናንተ ባሪያ ይሁን፤

#Stay_blessed

ለአስተያየት፦ @NwizE

ለበለጠ ቤተሰብ ይሁኑ
ሼር ═══◉❖◉════ ሼር
@christ_mossion
@christ_mossion
@christ_mossion