Get Mystery Box with random crypto!

. እጅግ ድንቅ ህይወት #ለዋጭ #ትምህርት በአገልጋይ | 🗣ወንጌል ለአለም ሁሉ🗣

. እጅግ ድንቅ ህይወት #ለዋጭ
#ትምህርት በአገልጋይ
መልካሙ ሙሉጌታ

━━━━━⊱✿⊰━━━━━
#የእግዚአብሔር_መገኘት ሁል ጊዜ እና በየትኛውም ሁኔታ ለምን አይሰማኝም?

የመንፈስ ቅዱስ #ህልውና በህይወቴ ምን #ዋጋ አለው?

እኔ የእግዚአብሔር #ህልውና #ትምህርት_ቤት_ክላስ ውስጥ፣ #መንገድ ላይ ፣ #ታክሲ ውስጥ #አይኖቼ _በእንባ እስኪሞሉ ድረስ #ይሰማኛል እንዴት?

#ተማሪዎችና_ሰራተኞች በእግዚአብሔር ህልውና ውስጥ እንዴት መዋል ትችላላችሁ?

እንዴት ለእግዚአብሔር ህልውና ያለኝን ነገር ሁሉ #መሰዋት እችላለሁ?

#የክርስትና ጥጉ #ትንቢት_አይደለም #ተአምራትም _አይለም #ስኬትም_አይደለም #ከኢየሱስ ጋር #መጨረስ እንጂ ስለዚህ እንዴት በመገኘቱ ውስጥ #መዋል እችላለሁ?
....…………….. •°○..…….............
ወይኔ ኑሮ
#ከመንፈስ_ቅዱስ ጋር ደስ ሲልኮ
………………………………………………………
በ youtube ቻናሌም ቤተሰብ በመሆን አገልግሎቴን በስፋት ይከፋፈሉ
https://www.youtube.com/channel/UC7n0Mo4O54Dj66zdQafnilQ
    Holy Tube Ethiopia            
....………….….. •°○......….............
አስተያየት ካላችሁ በዚ አናግሩኝ  @melke1211_bot
sʜᴀʀᴇ  sʜᴀʀᴇ   sʜᴀʀᴇ                         
         ቻናሉን ይቀላቀሉ
      @christ_mossion
      @christ_mossion