Get Mystery Box with random crypto!

Some ppl በ Inbox ስለ ኦነግና ብልፅግና ድርድር ምንም ሳትል ዝም አልክ ብለው ጠይቀውኛል! | CHANNEL 29

Some ppl በ Inbox ስለ ኦነግና ብልፅግና ድርድር ምንም ሳትል ዝም አልክ ብለው ጠይቀውኛል! To be honest የመርህ ልዩነት በሁለቱ አለ ብዬ አላምንም! ኦነግ ስልጣን ላይ ቢወጣ ብልፅግና እያደረገ ካለው በላይ ለኦሮሞፐያደርጋል የሚል እምነት የለኝም! ችግራቸው የ ጥቅም እና የስልጣን ጉዳይ ነው! ከአብይ ሚጠበቀው ለኢዜማ እንደሰጠው ስልጣን ለኦነግም መስጠት ነው!

ምናልባት ፕሬዝዳንቷን በኦነግ ሰው መቀየር , አንዳንድ የሚኒስትር ቦታዎችን ለኦነግ መስጠት ነገሩን ያቀለው ይሆናል! መርህ ላይ ግን የሚያጣላ ነገር ያላቸው አይመስለኝም