Get Mystery Box with random crypto!

SUPER Thursday EPL MATCH ለውርርድ ጠቃሚ መረጃዎች ፉልሀም ከ ቼልሲ ምሽ | CHAMPI⚽️N BET ETHIOPIA

SUPER Thursday EPL MATCH
ለውርርድ ጠቃሚ መረጃዎች
ፉልሀም ከ ቼልሲ
ምሽት 5 ሰዓት [11:00PM ]
BET ON http://www.championbet.et

ተወዳጁ የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ በ20ኛ ሳምንት መርሃግብሮቹ ቀጥሎ ሲካሄድ ከአለም ዋንጫው መልስ ምንም ጨዋታ ያልተረቱት እና እጅግ ድንቅ ብቃት ላይ የሚገኙት ፉልሀሞች የውጤት ማጣት ቀውስ ውስጥ ከሚገኙት ቼልሲዎች ጋር ይፋለማሉ።

ቼልሲዎች አሁን ከአሉበት የውጤት ማጣት ለመውጣት የግድ ይህንን ፍልሚያ መርታት አለባቸው። ሁለቱ ቡድኖች በነበሯቸው የአለፉት 5 ጨዋታዎች ፦ 0-2 ፣ 0-1 ፣ 1-2 ፣ 0-2 እና 1-3 ።

ወቅታዊ አቋም፦ ፉልሀሞች በአለፉት 5 ጨዋታዎች W,W,W,W,D......ቼልሲዎች በበኩላቸው L,L,D,W,L.......ብዙዎች በእዚህ ፍልሚያ ሁለቱም ቡድኖች ግብ ያስቆጥራሉ ብለው ግምታቸውን አስቀምጠዋል እናንተስ ምን ታስባላቹሁ ?

More to follow አሁኑኑ ለላቀ ውርርድ በአሸናፊዎቹ አለም www.championbet.et በኩል በመግባት ይወራረዱ እስከ 1,000,000 ብር ያሸንፉ

በየትኛውም ቦታ ሆናቹ ጨዋታው ከጀመረ ወዲህም በላይቭ ይወራረዱ ያሸንፉ www.championbet.et/#/app/live/preview

Website- http://www.championbet.et
Telegram- http://T.me/championbetET
ለተጨማሪ መረጃ በ
@CustomerSupportChampionBet
በኩል ያናግሩን
የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ያጋሩ
T.me/championbetET
21+
Bet Responsibly