Get Mystery Box with random crypto!

ሠላም ሠዎች የምትመለከቱት ጀግና ድምፃዊ ዳንኤል አዱኛ ይባላል ፋና ላምሮት ላይ እየተወዳደረ | ቴዎድሮስ አብ (የትዝታው ወጣት)

ሠላም ሠዎች የምትመለከቱት ጀግና ድምፃዊ ዳንኤል አዱኛ ይባላል ፋና ላምሮት ላይ እየተወዳደረ ሲሆን ዛሬ ከቀኑ 6:00 ላይ ሶስተኛ ዙር የሚወዳደር ሲሆን እባካችሁ LM5 መለያ ኮዱ ነዉ ቮት በማድረግ አበረታቱት