Get Mystery Box with random crypto!

፣ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ የኛ ባህል የልብስ ስፌት ተቋም በሙያው ሰለጥነው የተመረቁ እንዲሁም | ቴዎድሮስ አብ (የትዝታው ወጣት)

፣ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ
የኛ ባህል የልብስ ስፌት ተቋም
በሙያው ሰለጥነው የተመረቁ እንዲሁም በልምድ
መቅጠር ሰለሚፈልግ በተቋሙ አድራሻ ፣ በአካልም ሆነ በውስጥ መስመር ልታናግሩን ትችላላችሁ
የቅጥር
መስፈርታችን ቀሚስ ታይት ሽሚዝ መስፋት የምትችሉ ብትሆኑ ይመረጣል ደሞዝ በስምምነት እንደ አሰራራችሁ ብዛትም ታይቶ በቁጥር መስራት መቻላችሁን እንገልፃለን አድራሻ ኮልፌ አጣና ተራ።