ስልክዎ ተበላሽቶ እቃ አይመጣለትም ተብለው ወይንም እቃ የለም ተብለው ለረጅም ጊዜ ከቆዩ በሌላ በአዲስ ስልክ ብር ጨምረው መቀየር ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ አቅራቢያዎ ወደ ቢገኝ የካርልኬር ጥገና ማዕከል በመሔ ማናገር ይችላሉ። … #TECNO #INFINIX #itelmobile #CarlcareService #YesWeCare! 5.3K viewsedited 08:28