Get Mystery Box with random crypto!

አስቸኳይ አጋጣሚ የሚሼጥ መኖርያ ቤት መሪ 40/60 ኮንደሚኒየም ዋናው አስፋልት ዳር 4ኛ | Addis car & House sellers

አስቸኳይ አጋጣሚ
የሚሼጥ መኖርያ ቤት
መሪ 40/60 ኮንደሚኒየም

ዋናው አስፋልት ዳር 4ኛ ፎቅ ላይ
ባለ 1 መኝታ ወደ 2 መኝታ በጥሩ ዲዛይንና ጥራት የተቀየረ
ሙሉ ወጪውን የዘጋ ካርታ በእጅ የያዘ
በዘመናዊ የፊኒሺንግ ስራ የተጠናቀቀ
ቁምሳጥን፣ ኪችን ካቢኔት፣ የጫማ መደርደሪያ... ያለው
የመብራት ቆጣሪ ተዋውሎ የገባለት፣ ውሃ የገባለት፣ የኤጀንሲ ፓርኪንግና ጥበቃ ያለው
ስፋት 65 ካሬ
ፓርቲሽኑ ጥሩ ስለሆነ ክፍሎቹ ሰፋፊ ናቸው
በተጨማሪም ሰፊ የጋራ መጠቀሚያ ቦታዎች አሉት

ዋጋ 3,900,000 ብር

0937603498