Get Mystery Box with random crypto!

አንድ ሰው ስለ ሕዝብ ይሞት ዘንድ ይሻላል። ዩሐ ፲፰፥፲፬ ስለ ሁላችን በደል በመስቀል ላይ ዕርቃኑ | CALVARY gospel ministry

አንድ ሰው ስለ ሕዝብ ይሞት ዘንድ ይሻላል። ዩሐ ፲፰፥፲፬
ስለ ሁላችን በደል በመስቀል ላይ ዕርቃኑን ያደረ፣ሐጢያታችንን ያጠበ፣ነቀፌታችንን ያስወገደ የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው!!
ይህ ቀን የእኔ ና የእናንተ ድህነት መሠረት ቀን ነው። አንዱ ስለ ሁሉ ሞተ፤ሐጢያት የሌለበት ሐጢያት ሆኖ ተቆጠረ።
ከዚህ የበለጠ ፍቅር ለማንም እንደሌለው፣የፍቅርን ምንነት፣የፍቅርን ጥግ አሳወቀን ኢየሱስ ቤዛ ሆኖ ሞተልን።
ራስን በመግዛት፣በፀሎትና በመንፈስ መመላለስ ይሁንልን አሜን።