Get Mystery Box with random crypto!

ለ7ተኛ ጊዜ ልንሸልምዎ ነው! ባንካችን በሰባተኛው ዙር የትራንስፖርት ዘርፍ ባለሞያዎች ይቆጥቡ | Bunna Bank

ለ7ተኛ ጊዜ ልንሸልምዎ ነው!

ባንካችን በሰባተኛው ዙር የትራንስፖርት ዘርፍ ባለሞያዎች ይቆጥቡ ይሸለሙ መርሃግብ ተሳታፊዎችን ተሸላሚ የሚያደርገውን መርሃግብር በቅርቡ ጀምሯል፡፡

በማንኛውም የትራንስፖርት ዘርፍ ላይ ተሰማርተው በቡና ባንክ የትራንስፖርት ዘርፍ አካውንት ሲከፍቱ በየ900 ብር ልዩነት አንድ እድለኛ ሊያደርጎ የሚችል የሎተሪ ቁጥር ወዲያውኑ በእጅ ስልክዎ ይደርስዎታል፡፡

ባንካችን የ2022 ዘመናዊ የቤት አውቶሞቢል፣ ባለሶስት እግር ተሽካርካሪ፣ የልብስ ማጠቢያ ማሽኖች፣ ዘመናዊ ማቀዝቀዣዎች፣ 55 ኢንች ቴሌቪዠኖች፣ የውሃ ማጣሪያዎች እና ስማርት የሞባይል ስልኮችን ለመርሃ ግብሩ አሸናፊዎች አዘጋጅቷል፡፡

መልካም እድል!

ቡና ባንክ
የባለራዕዮች ባንክ!