Get Mystery Box with random crypto!

ተጀምሯል! ባንካችን ላለፉት ስድስት ዙሮች ሲያካሂድ የቆየው የትራንስፖርት ዘርፍ ባለሞያዎች ይቆጥ | Bunna Bank

ተጀምሯል!

ባንካችን ላለፉት ስድስት ዙሮች ሲያካሂድ የቆየው የትራንስፖርት ዘርፍ ባለሞያዎች ይቆጥቡ ይሸለሙ መርሃግብር ተጠናቆ ሽልማቶች ለአሸናፊዎች ተበርክተዋል፡፡

እነሆ በቃላችን መሰረት ሰባተኛው ዙር መጀመሩን ስንገልፅ በደስታ ነው፡፡

በማንኛውም የትራንስፖርት ዘርፍ ላይ ተሰማርተው በቡና ባንክ የትራንስፖርት ዘርፍ አካውንት ሲከፍቱ በየ900 ብር ልዩነት አንድ እድለኛ ሊያደርጎ የሚችል የሎተሪ ቁጥር ወዲያውኑ በእጅ ስልክዎ ይደርስዎታል፡፡

ባንካችን የ2022 ዘመናዊ የቤት አውቶሞቢል፣ ሁለት ባለሶስት እግር ተሽካርካሪዎች፣ አምስት የልብስ ማጠቢያ ማሽኖች፣ አምስት ዘመናዊ ማቀዝቀዣዎች፣ አምስት 55 ኢንች ቴሌቪዠኖች፣ አምስት የውሃ ማጣሪያዎች እና አስር ስማርት የሞባይል ስልኮችን ለመርሃ ግብሩ አሸናፊዎች አዘጋጅቷል፡፡

መልካም እድል!

ቡና ባንክ
የባለራዕዮች ባንክ!