ህወሃት ለዳግም ጦርነት እየተዘጋጀ ነው። ህውሃት ንግግር ድርድር የሚለው ጊዜ መግዣ ነው።በማይጨው ግንባር አዲስ ምሽግ እየቆፈረ ነው።በቁጥጥሩ ስር ከሚገኙ የትግራይ አካባቢዎች በሺህ የሚቆጠሩ ወጣቶችን ወደ ማሰልጠኛ እያስገባ ነው። @BruhDailyNews 1.5K views10:35