Get Mystery Box with random crypto!

መቀሌ-የህወሓት አመራሮች ዛሬ በመቀሌ ከተማ የህውሃት ከፍተኛ አመራሮችና ጦርነቱን ሲመሩ የነበሩ | ብሩህ ወቅታዊ ዜና

መቀሌ-የህወሓት አመራሮች

ዛሬ በመቀሌ ከተማ የህውሃት ከፍተኛ አመራሮችና ጦርነቱን ሲመሩ የነበሩ ጀኔራሎች ስብሰባ ማድረጋቸው ታውቋል።

በስብሰባው ላይ ትጥቅ ስንፈታ
የጉዳት ካሳ ሊከፈለን ይገባል
ወደ መከላከያው መቀላቀል አለብን
ጡረታችን ተከብሮ ልንሰናበት ይገባል የሚሉ ሶስት ጥያቄዎች ማንሳታቸውን ለማወቅ ተችሏል።ይህ ይደረግላችኋል ብለን የምንገባ ቃል የለም በሚል ከሰብሳቢ ምላሽ መሰጠቱም ተሰምቷል።

የYoutube ቻናላችንን subscribe ያድርጉ፦
https://www.youtube.com/channel/UC2DGN4BCp6bID3zZUfTMoAw?sub_confirmation=1