Get Mystery Box with random crypto!

መቀሌ ውጊያው መቀሌ ዙሪያ በመድረሱ በመቀሌ ከተማ ከፍተኛ የሆነ ስርዓት አልበኝነት እና ዝርፊያ | ብሩህ ወቅታዊ ዜና

መቀሌ

ውጊያው መቀሌ ዙሪያ በመድረሱ በመቀሌ ከተማ ከፍተኛ የሆነ ስርዓት አልበኝነት እና ዝርፊያ እየተፈፀመ እንደሆነ ታውቋል። ከዚህ በተጨማሪ ከትናንት በስቲያ በመቀሌ ህወሃት በርካታ የመከላከያ ሬንጀር ለታጣቂዎቹ ሲያደል ውሏል። ለመቀሌ አቅራቢያ ኩይሓ አካባቢ ውጊያው እንደቀጠለ ነው።

@BruhDailyNews