Get Mystery Box with random crypto!

ጎጃም ሰዴን ወረዳ የተፈጠረው ጉድ #ገበሬዎች ሲለፉበት የከረሙትን የድንች ተክል የመንግስት ባለስ | ብሩህ ወቅታዊ ዜና

ጎጃም ሰዴን ወረዳ የተፈጠረው ጉድ

#ገበሬዎች ሲለፉበት የከረሙትን የድንች ተክል የመንግስት ባለስልጣናት የበጋ ስንዴ መዝራት አለባችሁ በማለት ገና በደንብ ሳይደርስ አስገድደው እየነቃቀሉ ጥለውባቸዋል። በጣም ነው የሚያሳዝነው።

@BruhDailyNews