Get Mystery Box with random crypto!

ከ9ኛ-12ኛ ክፍል ላላችሁ ተማሪዎች እንኳን ለአድሱ አመት እና ለ2015 ዓ.ም የትምህርት ዘመን | መርጌታ ይሃንስ የባህል መድሀኒት ቀማሚ

ከ9ኛ-12ኛ ክፍል ላላችሁ ተማሪዎች

እንኳን ለአድሱ አመት እና ለ2015 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በሰላ አደረሳችሁ እያልን ከ9ኛ-12ኛ ክፍል ለምትማሩ ተማሪዎቹ Mathematics Example and Exercise solution ጨምሮ Tutorial ስለሚዘጋጅላችሁ ይህንን ያልሰማችሁ ከአሁን ሰአት ጀምሮ በትኩረት እየተከታተላችሁ የትምህርት ደረጃችሁን ከፍ አድርጉ ስንላችሁ በታላቅ አክብሮት ነው።

ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች Aptitude ጥያቄ ከየት እና ምን ምን እንደሚያወጡ አብረን እናያለን

1. Student Text & Teacher guide
2. Short Note & reference Books
3. Model Exam & Entrance Exam
4. Maths video tutorial 9-12
5. Mid Exam & Final Exam
ሁሉንም የምታገኙበት ነው።

በተጨማሪም የአለም ድንቃድንቅ ዜና እና የጤና መረጃ ታገኛላችሁ

ተማሪ ከሆናችሁ እንዳያመልጣችሁ አሁኑ ከታች ባለው አድራሻችን ተቀላቀሉን

╔═══════════╗
@fana_education
@fana_education
@fana_education
╚═══════════╝