Get Mystery Box with random crypto!

#Wachemo ለሆሳዕና እና አከባቢው ተፈታኞች ዋቸሞ ዝግጅቱን ጀምሯል ፈተና በዋቸሞ ዩንቨር | መርጌታ ይሃንስ የባህል መድሀኒት ቀማሚ

#Wachemo
ለሆሳዕና እና አከባቢው ተፈታኞች ዋቸሞ ዝግጅቱን ጀምሯል
ፈተና በዋቸሞ ዩንቨርስቲ ዋና ከምፓስ
በዱራሜ ከምፓስ እና ከንግስት እሌኒ ሆስፒታል( የጤና ተማሪዎች በሚማሩበት ግቢ ውስጥ) እንደሚሆን ገልጿል።