Get Mystery Box with random crypto!

#Woldiya የወልድያ ከተማ አስተዳደር የሰዓት እላፊ ገደብ አስቀምጧል! የወልድያ ከተማ አስተዳ | መርጌታ ይሃንስ የባህል መድሀኒት ቀማሚ

#Woldiya
የወልድያ ከተማ አስተዳደር የሰዓት እላፊ ገደብ አስቀምጧል!

የወልድያ ከተማ አስተዳደር ከዛሬ ጀምሮ የሚተገበር የሰዓት እላፊ ገደብ አስቀመጠ።

በዚህም በከተማዋ ከተመደበው የጸጥታ ኃይል በስተቀር ከምሽቱ 1:00 ሰዓት ጀምሮ እስከ ንጋቱ 12:00 ሰዓት ድረስ ማንኛውም ሰው መንቀሳቀስ የተከለከለ መሆኑ ተገልጿል። ለጸጥታ ሥራ ስምሪት ከተሰጠው ተሽከርካሪ ውጭ ማንኛውም ተሽከርካሪ ከምሽቱ 12:00 ሰዓት ጀምሮ መንቀሳቀስ የማይችል መሆኑንም ከተማ አስተዳደሩ አስታውቋል።
 
ⒿⓄⒾⓃ: @BrilliantsAcademy 
ⓙⓞⓘⓝ: @BrilliantExams
Ⓙⓞⓘⓝ @BrilliantsMindSet