Get Mystery Box with random crypto!

ከባህርዳር ሲቲ ቲም ጋር የድርጅታችን ዋና ስራ አስፈፃሚ የሆኑት አቶ አብዱልፈታህ ሁሴን ውይይት አ | Breakthrough Trading S.C ®

ከባህርዳር ሲቲ ቲም ጋር የድርጅታችን ዋና ስራ አስፈፃሚ የሆኑት አቶ አብዱልፈታህ ሁሴን ውይይት አድርገዋል!

በውይይቱም ላይ የሚገጥማቸውን ተግዳሮቶች በዘላቂነት መፍትሄ ለማበጀት አቅጣጫዎች ተቀምጠዋል።

በዚሁ መሠረት የአጭር ጊዜ ዕቅድ ወጥቶ ወደ ተግባር  የተገባ ሲሆን በቅርቡም ለባህርዳር እና አካባቢው ላሉ ገፅታ ገንቢዎቻችን መልካም ነገር ይዘን እንመጣለን።