Get Mystery Box with random crypto!

ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ከሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ጋር የ8 ዓመት ፕሮጀክት የስምምነት | Breakthrough Trading S.C ®

ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ከሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ጋር የ8 ዓመት ፕሮጀክት የስምምነት ፊርማ ተፈራርሟል።

በዚህ የ8 ዓመት ፕሮጀክት ላይ የለውጥ ትውልድ በሚል የፕሮጀክት ስያሜ ወደ 20,000,000 የሚጠጉ ወጣቶችን ነጻ የግል ስብዕና ማጎልበቻ ስልጠና ለመስጠት ከሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ጋር የጋራ ስምምነት ተደርጓል።

በፍቅራችን፣ በግልጽነታችን፣ በአገልጋይነታችን፣ በትጉህ ስራችን፣ እና በቅንነታችን፤ የጋራ ራዕያችን የሆነውን ባለ ራዕይ፣ ቅን፣ ጤናማ እና ባለፀጋ ትውልድን መፍጠር፣ ከግብ ለማድረስ ጉዞአችንን እንቀጥላለን።