Get Mystery Box with random crypto!

ለውድ የብሬክስሩ ገጽታ ገንቢዎች! ብሬክስሩ ትሬዲንግ አክስዮን ማህበር ከ ጥር 22/2016 ጀምሮ | Breakthrough Trading S.C ®

ለውድ የብሬክስሩ ገጽታ ገንቢዎች!

ብሬክስሩ ትሬዲንግ አክስዮን ማህበር ከ ጥር 22/2016 ጀምሮ ለአዲስ ገዢዎች እክስዮኖችን  ለመሸጥ ዝግጅቱን አጠናቋል፡፡ በመሆኑም የአንድ አክሲዮን ዋጋ 1500 ብር ሆኖ የቀረበ ሲሆን ትንሹ የእክስዮን መጠን 50፤ ትልቁ የአክስዮን መጠን ደግሞ 3000 ሲሆን  የአገልግሎት ክፍያ 9% መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ሽያጩን አስተዋውቀው ገዢዎችን ላመጡ ገጽታ ገንቢዎች 5% የአገልግሎት ዋጋ እና የስልጠና ጥቅሎችን ያዘጋጀን መሆኑንም በደስታ እንገልጻለን፡፡                                                                            
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
www.alphagenuine.com
+251930020395 Bole Branch
       +251988010611 Megenagna Branch
       +251943120133 Adama Branch