Get Mystery Box with random crypto!

አራተኛ ዓመትን በማስመልከት ታላቅ ቅናሽ ' Anniversary Discount ' ቅናሹ የሚጀምረ | Breakthrough Trading S.C ®

አራተኛ ዓመትን በማስመልከት ታላቅ ቅናሽ " Anniversary Discount "

ቅናሹ የሚጀምረው ረዕቡ 22/05/2016 ዓ.ም ጧት 2:00LT ሲሆን እስከ ሰኞ 27/05/2016 ዓ.ም ምሽት 11:00LT የሚቆይ  መሆኑን እንገልፃለን።

አዲስ ፓኬጅ ለሚገዙ፡
          -  ሃያል ሂደት ጥቅል                     10%
         -  ልምድ ግንባታ ጥቅል                12%
         -  የህሊና ውቅር ጥቅል                 14%
         -  የቡድን ስራ እና አመራር ጥቅል  16%


የስልጠና ጥቅልን ለማሳደግ:
         - ወደ ሃያል ሂደት                                   10%
         - ወደ  ልምድ ግንባታ ጥቅል            12%
        - ወደ ህሊና ውቅር ጥቅል                14%
        - ወደ ቡድን ስራ እና አመራር ጥቅል  16%

ማሳሰቢያ፡
     
- ቅናሹ የሚመለከተው ለሀገር ውስጥ ግብይት ብቻ ነው።
- ለቡድን የሚውለው ነጥብ በቀረበው የቅናሽ ዋጋ ይሰላል!
- በተደጋጋሚ  ከገፅታ ገንቢዎቻችን በተጠተየቀው መሰረት የግል ነጥብ ወይም  Personal Point Value (PPV) በ NORMAL ሽያጭ ጊዜ ሲሰላ በነበረው  መሰረት ከFebruary 15 ጀምሮ በሲስተም ላይ የሚስተካከል መሆኑን በደስታ እንገልፃለን!

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
www.alphagenuine.com
+251930020395 Bole Branch
       +251988010611 Megenagna Branch
       +251943120133 Adama Branch