Get Mystery Box with random crypto!

ለውድ የአልፋ ሰልጣኞቻችን: የአልፋ ጥቅል ስልጠና የመስከረም ወር መርሃ-ግብር በቅርንጫፍ ቢሮ | Breakthrough Trading S.C ®

ለውድ የአልፋ ሰልጣኞቻችን:

የአልፋ ጥቅል ስልጠና የመስከረም ወር መርሃ-ግብር

በቅርንጫፍ ቢሮዎቻችንም ሆነ በኢፒን ተወካዮቻችን በኩል ጥቅል ስልጠናዎችን የገዛችሁ ሰልጣኞቻችን በሙሉ፣ ምዝገባው የስልጠናው መርሀ-ግብሩ ከሚጀመርበት ሁለት ቀን በፊት የሚጠናቀቅ መሆኑን ለማሳወቅ አንወዳለን።

ይህንን በመገንዘብ በአካል፣ በሲኤፌስ እና በቴሌግራም ከሚጀመርበት ሁለት ቀን በፊት ምዝገባ እንድታጠናቅቁ ስንል እናስታውቃለን።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
www.alphagenuine.com
+251930020395 Bole Branch
       +251988010611 Megenagna Branch