Get Mystery Box with random crypto!

StoreX Dropshipping | Musse Solomon




StoreX Dropshipping
Dropshipping ከእቃ አቅራቢ ምንም አይነት እቃ ሳይከፍሉና ሳይረከቡ ከራሱ ከአቅራቢው እጅ ላይ ለተጠቃሚው መሸጥ ሲሆን አየር በአየር እንደሚባለው የእቃው አቅራቢ ለገዢው እቃውን ሲሰጥ ድሮፕሺፐሩ የራሱን ትርፍ ይዞ ለአቅራቢው የእቃውን ዋጋ የሚከፍልበት ቢዝነስ ነው

Dropshipping የትም ቦታ ሆነው በስልክ ወይም በኮምፒውተር መስራት ስለሚቻል የቦታ እና የጊዜ ነጻነት አለው

ታዲያ ይህን ወጪ ሳይሆን ወቅቱን የዋጀ እውቀት የሚጠይቅ ስራ ከቤትዎ ሆነው በአንድ ወር የኦንላይን ስልጠና ማስተር ማድረግ
ይችላሉ


Store X ስልጠናውን live በቀላል አማርኛ ልምድ ባላቸው ድሮፕሺፐሮች ስለሚሰጥ ያልገባችሁን ለመጠየቅና ለመረዳት ተመራጭ ያደርገዋል


ዋናነት dropshipping አሜሪካ ገበያ ላይ እንደመሰራቱ ገቢው በዶላር ሲሆን ኮርሱ ከመጠናቀቁ በፊት ስራ ስለምናስጀምሮት ገቢዎ በዶላር ይቀየራ


በተጨማሪም የስልጠናው ሰአት ከስራም ሆነ ከትምህርት በኋላ ስለሆነ በጣም ምቹ ነዉ። ምናልባት በአጋጣሚ ክላስ ቢያመልጣቹ እንኳን ቀጥታ ስርጭቱ record ተደርጎ ስለሚሰጥ ምንም የሚያልፋቹ ነገር አይኖርም

ለስራው አስፈላጊ የሆነውን
MasterCard እና PayPal ያለምንም ተጨማሪ ወጪ በነፃ ይሰጦታል ያውም ኢትዮጵያ ውስጥ መሆኖትን ደብቀው Risk ውስጥ ሳይገቡ

በየስልጠናው መሀል አክቲቪቲ ሲሰራ ደግሞ Give away አለው

ከሁሉም በላይ የ StoreX ቤተሰብ በመሆኖ ብቻ Lifetime Support ያገኛሉ

በዝግጅታችን እና በአገልግሎታችን ጥራት ስለምንተማመን ኮርሱ መጠናቀቅ ካለበት ጊዜ ሶስት ቀን ካለፈው የከፈሉትን ብር ማስመለስ ይችላሉ


አንድ ወር ይረዝምብኛል የተወሰነ እውቀቱ አለኝ የምትሉ ሰዎች በጠየቃቹን መሰረት የሶስት ቀን የ15 ሰአት PREMIUM CLASS ማለትም Niche, Target market, MasterCard, Store building, Payment integration, Suppliers, Product listing and Organic traffic ሙሉ ስልጠናውን በአማርኛ መውሰድ የምትችሉበትን አማራጭ አዘጋጅተናል

ሙሉ ኮርሱ በ30% ቅናሽ 3500 ብር ብቻ
ለጥራት ሲባል ያዘጋጀነው ቦታ ውስን ስለሆነ ፈጥነው ይመዝገቡ

የ30% ታላቅ ቅናሽ የሚቆየው እስከ መጋቢት 10 ለሚመዝገቡ ብቻ ነው:: የቅናሹ ጊዜ ካለቀ በኋላ ማለትም ከመጋቢት 11 ጀምሮ የኮርሱ ዋጋ 5000 ብር ስለሚሆን ይህ እድል ሳያመልጣቹ ፈጥናችሁ ተመዝገቡ

ለክፍያ አካውንት / account ብለው ይጻፉልን
የ CBE አካውንት እንልክሎታለን
አካውንት ለመቀበልና ክፍያውን ከፈፀማችሁ በኋላ የከፈላችሁበትን screen shot ወይም ደረሰኙን ፎቶ ለመላክ እንዲሁም ለማንኛውም ተያያዥ ጉዳይ ከታች ባስቀመጥነው username ብቻ ያግኙን

በዚህ ሊንክ / user name



@StoreXdropshipping

@StoreXdropshipping




StoreX
Let's find your store's X-factor with us