Get Mystery Box with random crypto!

ዘመን የሚወልዳቸው አዳዲስ ግኝቶች፣ የሰውን ልጅ ውስብስብ ሕይወት በማቅለል ረገድ የሚያበረክቱት አ | Bank of Abyssinia

ዘመን የሚወልዳቸው አዳዲስ ግኝቶች፣ የሰውን ልጅ ውስብስብ ሕይወት በማቅለል ረገድ የሚያበረክቱት አስተዋጽዖ ቀላል የሚባል አይደለም። ከባዱን ሸክም ማቅለል፤ ሩቅን መንገድ ማቅረብ፤ ዳር የሆነውን ወደ መሐል ማምጣት ተችሏል። የዘመን ስጦታዎች ሰፊውን ዓለም በማጥበብ፤ ጠባቡን ሰፈር በማስፋት፤ ከአንዱ ጫፍ ወደ ሌላኛው ጥግ መቅረብ የሚቻልበትን ዕድል ፈጥረዋል። ተጨማሪ ያንብቡ፡ https://www.bankofabyssinia.com/boa-mobile/