Get Mystery Box with random crypto!

አቢሲንያ ባንክ በመዲናችን አዲስ አበባ ለሚያስገነባው የባንኩ ዋና መ/ቤት ሕንፃ ግንባታ ጨረታውን | Bank of Abyssinia

አቢሲንያ ባንክ በመዲናችን አዲስ አበባ ለሚያስገነባው የባንኩ ዋና መ/ቤት ሕንፃ ግንባታ ጨረታውን ካሸነፈው ቻይና ስቴት ኮንስትራክሽን ኢንጂነሪንግ ኩባንያ ጋር የግንባታ ውል ስምምነት ፊርማ ዛሬ ግንቦት 04 ቀን 2014 ዓ.ም በሃያት ሪጀንሲ ሆቴል በደማቅ ስነ-ስርዓት አከናዉኗል፡፡
ለተጨማሪ መስፈንጠሪያውን ይጠቀሙ: https://www.bankofabyssinia.com/60-floors/